ህይወት በጥቁርና ነጭ ብቻ አይገለጥም፤ በሁለቱ መካከል ሌሎች እጅግ ብዙ፡ ዥንጉርጉር ግን ውብ ቀለማት አሉና! Life is not always black and white, there are plenty of other mixed but beautiful colours

”ዘር ከመቁጠር ይልቅ፥ ምሥራቅ ኢትዮጵ፥ ሰሜን #ኢትዮጵያ ምዕራብ ኢትዮጵያ፥ ደቡብ ኢትዮጵያ እና ማዕከላዊ ኢትዮጵያ በሚል ብንተካው ደስ ይለኛል“ የሱማሌ ክልል ር/መስተዳድር ፕሬዚደንት ሙስጠፌ ዑመር #nomore #Ethiopia 🇪🇹💚💛❤️🇪🇹
852
2,744
6,565
በብዙ ሌሎች ፖሊሲዎች ላይ ከጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ አህመድ መንግሥት ጋር ልዩነት ቢኖረኝም፣ በ #ኢትዮጵያ የባሕር በር የማግኘት መብት ላይ ያላቸው ቁርጠኝነትን ግን ሳላደንቅ አላልፍም! ይሀው ነው! ከኑማ!
37
12
72
4,930
አያምርም?
1
2
7
6,131
ኦሮሞነትና ኢትዮጵያዊነት ያልተጋጨባቸው አብዛኛው ብዙ ሚሊዮኖች ኦሮሞዎች እንዳሉ ለአፍታም መዘንጋት የለብንም!
14
1
40
3,845
የኢትዮጵያ ሰንደቅ አላማ ሚስጢሩ የገባቸው ከባህር ባዶ እየመጡ ያጌጡበታል! ሰንደቃችን ከአፍሪካ አልፎ አለምን ያዳርሳል! ምን ይልክ ሁሌም ንጉስ ነው!
6
1,671
ሀ) የጎሳ ፖለቲካ የብሄር ግጭት ጠማቂዎችን ኪስ አደለበ እንጂ ወከልነው ለሚሉት ህዝብ ጠብ ያለ ነገር የለም ለ) የህወሀትን አንቀጽ 39 የሙጥኝ ብሎ የሀብት ማሸጋሸግ እንጂ ኢትዮጵያን ወደፊት ማሸጋገር አይቻልም የጎሳ ፖለቲካ በህግ ይታገድ
2
6
1,422
ይህ ከመቀለ 5 ኪሎ ሜትር ያለች ክሃ ነው፣ የምናየው የደስታ ፈንጠዝያ ርችት ነው የተያዘው የኢትዮጵያ ሰንደቅ አላማ ነው!
Abdi 🇪🇹
6
9
53
8,440
እንግዳ ተቀባዩ የትግራይ ህዝብ መከላከያ አባላትን እንደዝህ እንደልጆቹ ሲንከባከብ ማየት ልብ ያሞቃል! የዛሬ አምስት አመት መከላከያ ትግራይ ሲገባ እና አሁን መንፈሱ ፈፅሞ የተለየ መሆኑን ለአፍታም መዘንጋት የለብንም!
Pulp Faction
3
8
3,737
Abrar Suleiman/አብራር ሱሌማን retweeted
Sit back, relax, take in the view, and snap the moment. Share us your stunning Ethiopian window view photos using #WindowViewWednesday for a chance to be featured on our page! Picture by: @SaraYirga #FlyEthiopian #ETMoments
7
12
62
4,503
Abrar Suleiman/አብራር ሱሌማን retweeted
ይህ ምንም አከዋገ የመም ዝለም። ይይግንጠን እንዎንትች ጽሁፉጣ ጵፈልን ነግ። ያለ የጠሳፊህ ይጥዎግ ጨዎውየን ጽክት ጽውየግ። ይከውለ የጠሳጥጨ የደንች ክስ በመሳጣ ይህ ናለጥ እንግ ድም ነው። 😏
ወለጋ ኦሮሚያ በአንድ ወቅት ብቻ ከ30 በላይ መሳጂዶች በኦነግ ተቃጥለዋል! በሂደቱም ምን ያህል መሻሂኮቻችን አማራ ናችሁ ተብለው እንደተገደሉ ከፈረሱ እንስማ! #ኢትዮጵያ #Ethiopia
1
1
66
Abrar Suleiman/አብራር ሱሌማን retweeted
Replying to @LastNigus
ስለ #ኢትዮጵያ አየር ኃይል ወታደራዊ ብቃት እንደዝህ በዘርፉ ባሉሙያዎች ተመስክሮ መስማት ልብ ያሞቃል!
1
1
139
የተፃመዶቸው እነወያኔና ኦነግ በሽብርተኝነት እንደሚያስጠይቅ ስለሚያውቁ አደረግን ያላሉትን፤ ያልመቱትን መታን ያላፈነዱትን አፈነዳን እያሉ ፕሮፖጋንዳ የሰሩ መስሏ ሳይጠየቁ ሲለፈልፍ ከርመው ተጠያቂነት መጣ መሰለኝ የፅምዶ አፈቀላጠዎችም እያፈገፈጉ ነው። ድሮስ ከገዳይ ተጠግቶ 🤷🏽‍♀️
18
5
9
4,613
ስለ #ኢትዮጵያ አየር ኃይል ወታደራዊ ብቃት እንደዝህ በዘርፉ ባሉሙያዎች ተመስክሮ መስማት ልብ ያሞቃል!
7
12
80
12,866
ወለጋ ኦሮሚያ በአንድ ወቅት ብቻ ከ30 በላይ መሳጂዶች በኦነግ ተቃጥለዋል! በሂደቱም ምን ያህል መሻሂኮቻችን አማራ ናችሁ ተብለው እንደተገደሉ ከፈረሱ እንስማ! #ኢትዮጵያ #Ethiopia
11
3
12
4,424
አያምርም? የተመኘሺው ሰላምሽ ይብዛ!
2
6
3,076
መጥፎ ሰው እንጂ መጥፎ ብሔር የለም! #ኢትዮጵያ #Ethiopia
1
15
4,007
ጌች አላማጣ የአባቱን ለቅሶ ከደረሰ በኋላ መቀለ ገብቷል! x.com/afric_insde/status/210…
5
3
36
12,763
Abrar Suleiman/አብራር ሱሌማን retweeted
immediately!!!!
Eritrean regime troops must withdraw from Ethiopia’s territory immediately!
11
4
40
4,340
Abrar Suleiman/አብራር ሱሌማን retweeted
🔴 ማስታወቂያ፤ ለቆንስላ አገልግሎት ጠያቂዎች በለንደን የኢ.ፌ.ዲ.ሪ. ኤምባሲ የፓስፖርት እና የትውልድ ኢትዮጵያዊ መታወቂያ ካርድ አገልግሎቶች በከፊል በኤምባሲው ሲሰጥ መቆየቱ ይታወሳል፡፡ እነዚህ አገልግሎቶች በተሟላ ሁኔታ በኤምባሲው ለመስጠት አዲስ ሥርዓት የመዘርጋት አሰራር የተጠናቀቀ መሆኑን በመግለጽ አገልግሎቱ በኤምባሲው እንደሚጀመር ማሳወቃችን ይታወሳል። በዚሁ መሰረት የፓስፖርት እድሳት አገልግሎ ከመስከረም 25 ቀን 2019 ዓ.ም (እ.ኤ.አ. ኦክቶበር 5 ቀን 2026) ጀምሮ በለንደን የኢ.ፌ.ዲ.ሪ. ኤምባሲ መጀመሩን በደስታ እያሳወቅን የትውልድ ኢትዮጵያዊ መታወቂያ ካርድ እና የአዲስ ፓስፖርት አገልግሎትን በተመለከተ በቅርብ ስራ ስንጀምር የምናሳውቅ መሆኑን እየገለጽን የተጀመሩ የኦንላይን አገልግሎቶችን ለማግኘት የሚከተለውን ድረ-ገጽ እንድትጠቀሙ በአክብሮት እንጠይቃለን። 🔗 immigration.gov.et 🔴 Official Notice To Applicants for Consular Services at the Embassy of the Federal Democratic Republic of Ethiopia in London The Embassy of the Federal Democratic Republic of Ethiopia in London has been providing, on a limited basis, passport and Ethiopian-origin identification card services at the Embassy. The Embassy is pleased to announce that the establishment of a new system for the full provision of these consular services at the Embassy has now been completed. Accordingly, the Embassy has the honour to inform members of the public that, effective 5 October 2026, passport renewal services have commenced at the Embassy of the Federal Democratic Republic of Ethiopia in London. Ethiopian Origin Identification Card and new passport application services will be announced separately once they commence. Applicants wishing to obtain these services are respectfully requested to use the website indicated below for further information and access to the relevant services. 🔗 immigration.gov.et/
1
7
1,024
Abrar Suleiman/አብራር ሱሌማን retweeted
Ethiopian Airlines is here to take you wherever your heart desires! Book your journey today and experience the world like never before. Book Now ethiopianairlines.com #FlyEthiopian
4
27
151
9,615
Abrar Suleiman/አብራር ሱሌማን retweeted
س: ما اسمك؟ ج: مفتاح محمد س: هل أتيتم من ارتريا ؟ ج: لم نأتي من ارتريا آتينا من حدود ارتريا إثيوبيا س: لمن تتبعون، وتحت قيادة من كنتم تقاتلون؟ ج: نتبع لحركة أغوغومو العفرية، وكن نقاتل تحت إمرة وياني تغراي ثم تبعثرنا وتشتتنا الكذب عيب يا أبرار !!
ከኤርትራ በአፋር በኩል የገባው የአፍራሽ ኃይል ምርኮኞች! ሻእቢያ ወዮልህ!
1
1
13
4,577