EHRC is an independent federal state body est. by the Constitution & reporting to parliament as an NHRI tasked with the promotion & protection of human rights.

Ethiopia
ኢሰመኮ ለአማራ ክልል ፍርድ ቤት ዳኞች የሴቶች፣ የሕጻናት እና የአካል ጉዳተኞችን ፍትሕ የማግኘት መብት በማስከበር ረገድ የፍርድ ቤቶችን ሚና አስመልክቶ ስልጠና ሰጠ 🔗web.facebook.com/share/p/1KR… #Ethiopia #HumanRights
3
4
1,216
በኢሰመኮ ከፍተኛ አመራሮች የተመራ ቡድን ከድሬደዋ እና ሀረሪ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤቶች ጋር የኢሰመኮ ተደራሸነት በተመለከተ ተወያየ 🔗ehrc.org/?p=39332 7307 ላይ በመደወል የሰብአዊ መብቶች ጥሰት አቤቱታ ማቅረብ ወይም ጥቆማ መስጠት ይችላሉ
1
4
1,442
በዲጂታል መብቶች እና በአካል ጉዳተኞች አካታችነት እና ተደራሽነት ላይ ያተኮረ ስልጠና በቢሾፍቱ ከተማ እየተሰጠ ነው 🔗facebook.com/share/p/1EcsNk3… #Ethiopia #HumanRights #EHRC
2
1,049
The Government must continue Strengthening Lawful Measures that Promote National Consensus, Expand Democratic Space, and Consolidate Peace-building ehrc.org/?p=39066 #EHRC #Ethiopia You can file a human rights violation complaint by calling our toll-free line at 7307
1
4
2
1,304
በኢሰመኮ አዲሱን ስትራቴጂካዊ እቅድ በውጤታማነት ለማስፈጸም የሚያስችለው የመዋቅር ማሻሻያ ትግበራ ላይ ውይይት ተካሄደ shorturl.at/ZjwqI በነጻ የስልክ መስመራችን 7307 ላይ በመደወል የሰብአዊ መብቶች ጥሰት አቤቱታ ወይም ጥቆማ መስጠት ይችላሉ
2
5
2
1,965
በኢሰመኮ ዋና ኮሚሽነር ብርሃኑ አዴሎ የተመራ የኮሚሽኑ ከፍተኛ አመራሮች ልዑክ ከዴንማርክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ጋር ተወያየ። 🔗web.facebook.com/share/p/1Cz… #ኢሰመኮ #ዴንማርክ #DIHR #ሰብአዊ_መብቶች #ዲሞክራሲ
1
5
4
2,604
የኢመደበኛ ፍልሰት ተጠቂ የሆኑ ጥገኝነት ጠያቂዎች እና ስደተኞችን ለመጠበቅ ያለመ ምክክር እየተካሄደ ነው ... 🔗web.facebook.com/share/p/1Gd… በነጻ የስልክ መስመራችን 7307 ላይ በመደወል የሰብአዊ መብቶች ጥሰት አቤቱታ ማቅረብ ወይም ጥቆማ መስጠት ይችላሉ።
4
853
በዋና ኮሚሽነር ብርሃኑ አዴሎ የተመራ የኢሰመኮ ልዑክ በኮፐንሃገን ከዴንማርክ የሰብአዊ መብቶች ተቋም ጋር ምክክር ማካሄድ ጀመረ ... አዲስ አበባ፤ ነሐሴ 26 ቀን 2018 ዓ.ም. (ኢሰመኮ) web.facebook.com/share/p/1Dq… #Ethiopia #HumanRights
3
4
4
2,819
High- level Delegation of EHRC Led by Chief Commissioner Berhanu Adelo Begins Consultations with the Danish Institute for Human Rights in Copenhagen 🔗facebook.com/share/p/1CzyRBE… #EHRC #Ethiopia You can file a human rights violation complaint by calling our toll-free line at 7307
2
3
4
1,942
የሳምንቱ #HRConcept: ከአስገድዶ መሰወር የመጠበቅ መብት ... 🔗ehrc.org/?p=39014 #Ethiopia #HumanRights #ጤናማቃላት #KeepWordSafe በነጻ የስልክ መስመራችን 7307 ላይ በመደወል የሰብአዊ መብቶች ጥሰት አቤቱታ ማቅረብ ወይም ጥቆማ መስጠት ይችላሉ።
3
3
2
1,698
Ethiopian Human Rights Commission (EHRC) Chief Commissioner Meets with UK Embassy Delegation ... 🔗 facebook.com/share/p/1GdTXPo… #EHRC #Ethiopia #HumanRights You can file a human rights violation complaint by calling our toll-free line at 7307.
3
3
3
2,530
ሁሉንም ዓይነት አድሏዊ የዘር ልዩነቶችን ለማስወገድ የተደረገውን ዓለም አቀፍ ስምምነት ትግበራ ላይ በተዘጋጀዉ ረቂቅ የተጠቃለለ ሀገራዊ ሪፖርት ላይ ሀገር አቀፍ ምክክር በቦንጋ ከተማ እየተካሄደ ነው 🔗facebook.com/share/p/1JpUtbw… #Ethiopia #HumanRights
2
4
1,939