የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት የህጻናት ማቆያ የምርቃት እና የመሸኛ መርኃ ግብር አካሄደ የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት...
የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት የህጻናት ማቆያ የምርቃት እና የመሸኛ መርኃ ግብር አካሄደ የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት የህጻናት ማቆያ አገልግሎት ተጠቃሚ የነበሩ እና ቆይታቸውን ያጠናቀቁ ህጻናት በዛሬው ዕለት የምርቃት እና የመሸኛ መርኃ ግብር ተደርጎላቸዋልቸው። በመርኃ ግብሩ ላይ...
linkedin.com