This is the official Twitter account of the Ministry of Health of the FDRE. Our vision is to see healthy, productive & prosperous Citizens of Ethiopia.

Addis Ababa, Ethiopia
የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ የመስቀል በዓልን ምክንያት በማድረግ በራስ ደስታ ዳምጠው ሆስፒታልና ባቡል ኸይር የበጎ አድራጎት ድርጅት በመገኘት ከታካሚዎችና ከማህበረሰቡ ጋር የማዕድ መጋራት መርሃ ግብር አካሄዱ። facebook.com/share/p/19WE1s2…
5
22
5,385
እንኳን ለመስቀል በዓል በሰላም አደረሳችሁ! #መልካም_በዓል!
1
3
9
2,185
ከክትባት በኋላ በህጻናት ላይ የሚከሰቱ እንደ ትኩሳት፣ መቅላት ወይም እብጠት ያሉ ቀላል ምልክቶች ክትባቱ እየሰራ መሆኑን የሚያሳዩ ናቸው። #ChildImmunization #VaccinesSavesLives
1
8
1,975
በወሊድ ምክንያት የሚከሰትን የደም መፍሰስ እንዳይከስት መከላከል የሚያስችል እና የእናቶችና ህጻናት ጤናን የሚያሻሽሉ መመሪያዎች የማስተዋወቂያ መድረክ ተካሄደ። facebook.com/share/p/18MxCwP…
1
3
1,391
ኢትዮጵያ የቲቢና ሌሎች የሰንባ በሽታዎች ስርጭትን ለመግታትና ዓለማቀፍ ግቦችን ለማሳካት በቁርጠኝት እየሰራች ትገኛለች። facebook.com/share/p/19tnWQc…
3
11
1,873
28th Annual Health Sector Review Meeting (ARM) CALL FOR EXPRESSION OF INTEREST (EOI) facebook.com/share/p/1DRCGHH…
2
6
3,934
የጤና ሚኒስቴር እና የልማት አጋሮች የጋራ የምክክር መድረክ ተካሄደ። facebook.com/share/p/14ppTU6…
2
6
37
4,067
ዓለም ዓቀፍ የህሙማን ደኅንነት በቀን! World Patient Safety Day! #PatientSafety
2
9
1,556
ከመጠን በላይ ስኳር፣ ጨው እና ስብ የያዙ ምግቦችን በመቀነስ ፍራፍሬ፣ አትክልት፣ ጥራጥሬ እና በፕሮቲን የበለፀጉ ምግቦችን እንዲሁም በቂ ውሃ በየቀኑ በመውሰድ ጤናማ አመጋገብን ይከተሉ! #healthylifestyle #eathealthy #unhealthydiet
1
6
1,383
መልካም አዲስ አመት #HappyNewYear
1
5
1,529
በአዲስ አበባ መስተዳደርና በአፋር ክልሎች የህብር ቀንን ምክንያት በማድረግ የድጋፍ እና የጤና ተቐማት ጉብኝት መርሐ ግብር ተካሄደ። facebook.com/share/p/1ZruCNd…
1
1
15
2,413
በደቡብ ኢትዮጵያ፣ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ እና ሲዳማ ክልሎች ጷግሜን 4 የህብር ቀን በተለያዩ ዝግጅቶች ተከብሯል። facebook.com/share/p/1EQaAJj…
3
13
5,285
የሐረሪ ክልል እና የድሬደዋ አስተዳደር ጳጉሜ 4፣ የህብር ቀንን ምክንያት በማድረግ የድጋፍ እና የጤና ተቐማት ጉብኝት መርሐ ግብር አካሄዱ። facebook.com/share/p/1Etwxmz…
3
10
2,134
ጳጉሜ 4 የኅብር ቀንን አስመልክቶ ሃገር አቀፍ ነፃ ሕክምና እና የምርመራ አገልግሎት መርሐ ግብር በመካሄድ ላይ ይገኛል። facebook.com/share/p/1BVKZ5U…
1
5
1,914
ጳጉሜን 4 የኅብር ቀን
1
12
2,307
የቤት ውስጥ ሕክምና መሣሪያዎች መርሐ ግብር #የክረምት_በጎ_ፈቃድ_አገልግሎት እርስዎ በዚህ በጎ ፈቃድ አገልግሎት በቤት ውስጥ የሚገለገሉበት የሕክምና መሣሪያዎችዎን ይዘው በመምጣት የአገልግሎቱ ተጠቃሚ ይሁኑ።
1
1
1,088
ጳጉሜን 3 የጽናት ቀን!
1
1
881
የደም ልገሳ መርሐ ግብር ደም ይለግሱ፣ ህይወት ይታደጉ! #የክረምት_በጎ_ፈቃድ_አገልግሎት በዚህ በጎ ፈቃደኝነት ተግባር በመሳተፍ ደምዎን በመለገስ ሕይወት ያድኑ። በመስቀል አደባባይ ጳጒሜን 4 ያካሂዳል
1
1
840
የጤና በጎ ፈቃድ አገልግሎት መርሐ ግብር #የክረምት_በጎ_ፈቃድ_አገልግሎት የጤና ሚኒስቴር በብሔራዊ የኅብር ቀን ነፃ የሕክምና ምርመራ እና ህክምና ዘመቻ በመስቀል አደባባይ ጳጉሜን 4 ይሰጣል።
1
1,572