Yonas H

Ethiopia
Pinned Tweet
ጠቅላይ ሚኒስተር አብይ አይነት መልካም አስተሳሰብ ቅን እውነት ተናጋሪ መሪ በህይወቴ አይቼ አላወቁም ጌታን...!!
140
145
353
18,756
ለዓመታት የፕሮፓጋንዳ መሳሪያ በሆነውና አሳቡን እንዳሻው የሚገልፅበት የትግራይ ቲቪ የፌስቡክ ገፁ ላይ ዛሬ የጠቅላይ ሚኒስትር አብይ በትግረኛ ቃለ መጠይቅ ይተላለፋል ..
1
4
12
650
ተላላኪ ግሩፖች ....የፀረ ኢትዮጵያ ጥምረቶች ተላላኪ አይሎችን በመጠቀም ኢትዮ የማዳከም ሴራ ሲሰሩ ነበር.....ሆድ ይፍጀው ‼️‼️
2
5
176
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ በትግርኛ ቋንቋ ያደረጉትን ቆይታ በሁሉም የፋና ሚዲያ ዛሬ ምሽት 2፡30 ይጠብቁ፡፡
3
8
134
ዶክተር አብይ አህመድን አትችሉትም።💪🇪🇹
6
26
64
1,758
ከበሻሻ እስከ አራት ኪሎ ከጅማ እስከ ኦስሎ ... ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ አሊ💪🇪🇹
2
6
18
319
መሪያችን 🇪🇹🙏🇪🇹
3
24
137
5,907
ጌታቸው ረዳ ከአፍሪካ ቴሌቪዥን ያደረገው ቃለ ምልልስ ...
2
8
18
448
ቤተ ገበዝ በተባለ አካባቢ ከህውሃት ሃይሎች የተማረኩ 1. የካዛስኪ (Kazasky) ረጅም ርቀት ድሮን = 01 2. ትልቁ አጥፍቶ ጠፊ ድሮን ➛49 3. ትንሹ አጥፍቶ ጠፊ ድሮን➛48 4. የድሮን ቅምቡላ➛61 5. የድሮን ራዳር/ጃም ማድረጊያ➛01 6. የድሮን ላፕቶፕ➛04 💪🇪🇹💪
1
12
22
755
ኢሳያስ ከስልጣን ወርዶ ተጠያቂ መሆን ነው ያለበት➛➛➛➛
11
23
712
የግብፅና የሻቢያ ሴራ ሲጋለጥ➛😂
2
4
16
461
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ በትግረኛ ቋንቋ በቅርብ ቀን በሁሉም ሚዲያ ይከታተላሉ 🙏
1
4
13
287
ይሄ ቡድን መቀጠል የለበትም ለሀገር ድንህነት እና ሰላም ከተፈለገ ።
1
6
17
608
#ኢትዮጵያ 60 -70 ዓመታት በሁለት አይሎች ነው ሰላሟ ያጣችሁ። እሱም በህወሓት እና በኤርትራ አይሎች ነው።
10
20
57
2,236
ህወሓት በነገሰበት ትግራይ ክልል አይንህን ለአፈር እያለው ይገኛል የትግራይ ህዝብ....የትግራይ ህዝብ ከጨካኞች እጅ መውጣት ያለበት አሁን ነው ሰዓቱ ....የትግራይ ጭኮና ጦርነት ይበቃዋል‼️🙏🙏
11
40
3,181
ዛሬ ሞጂሪኖ የት ገቡ ...
1
2
18
1,579
ለትግራይ ክልል ለ 6 ወር የሚቆይ ባለ አደራ አስተዳደር መቁቋሙን የጠቅላይ ሚኒስትሩ ፅ/ቤት አስታወቀ
14
512
ዛሬ የተማረኩ መሳሪያዎች በቪዲዮ ድል ለኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ይሁን🤲💪🇪🇹
1
7
24
730
ሻዕቢያን ተማምኖ ወደ ጦርነት የገባው ይህ ቡድን ላይነሳ አከርካሪው ተሰብሯል። በተወሰደበት መብረቃዊ እርምጃ ከትግራይ መሬት ለቆ ወደ ድንበር የፈረጠጠው ህወሃት ወደ ኤርትራ ለመሻገር ያሰበው ሙከራም ከሽፎበታል። 🇪🇹💪 ድል ለጀግና መከላከያ🇪🇹💪
10
27
1,244
ህገ-ወጡን ህወሃት በማሳደድ በአክሱም አህሰኣ ወረዳ አካባቢ በርካታ መሳሪያና ተተኳሾች በቁጥጥር ስር ውሏል። ድሽቃ➛38 ብሬን➛05 ሞርተር 82 ➛27 RPG ➛31 ኢግላ ➛08 የመቶ ሰባት ቅምቡላ➛24 c8 ሚሳኤል ➛58 ፀረ ሰው ፈንጅ ➛03 መከላከያ💪
5
11
318
ይሄ የምታዩት መቀሌ ከተማ በሚገኘው የፕሬዝደንቱ ፅፈትቤት ተቀዳዶ የተጣለ የ200 ብር ኖት መገኘቱን ዛሬ በትግርኛ የተሰራጩት መረጃዎች አመልክተዋል።
7
22
881