ሮሜ 8 ¹² እንግዲህ፥ ወንድሞች ሆይ፥ ዕዳ አለብን፥ እንደ ሥጋ ፈቃድ ግን እንኖር ዘንድ ለሥጋ አይደለም። ◦ ◦ ◦ ¹⁸ ለእኛም ይገለጥ ዘንድ ካለው ክብር ጋር ቢመዛዘን የአሁኑ ዘመን ሥቃይ ምንም እንዳይደለ አስባለሁ።

ይህ ምስጢር ግሩም ነው..! ✝️ #orthodoxchristmas 🥰🙏
5
84
887
17,392
Gondar, the Camelot of Africa.❤️ #Gondar #Ethiopia
2
12
902
እሳት እና ውሃ ባንድ ላይ ሲኖሩ፣ አየን በጎንደር ላይ ሰው ሲያነጋግሩ፣ ... ❤️
5
14
399
Andinet B retweeted
Happy Ethiopian and Jewish New Year☦️✡️💚💛❤️🤍💙🎆
2
1
9
509
🌼🌼🌼እንቁጣጣሽ!!🌼🌼🌼🙏🏾 ዘመነ ሉቃስ!! 2019 💚💛❣️✨ End #AmharaGenocide #Ehtiopia #Amhara
4
11
275
Her voice carries survival’s pain. An Amhara survivor of the Arsi massacre says the district (ወረዳ) her family trusted killed her brothers, Kefe and Abebayehu, and over 50 Amhara Orthodox Christians. Their home and church were burned. #AmharaGenocide
ASHEWEGOGO/ዋና መስሪያ ቤት
29
27
2,175
RT @LeyatHona23: For the past six years under Abiy Ahmed’s regime, the 🇪🇹 Orthodox Church has faced relentless attacks monks and priests br…
25
1
Andinet B retweeted
Ge'ez of the day: ሰአሊ ለነ ቅድስት seäli lene qdst beg for us, holy woman!
Call your Mother, it's her birthday.
4
36
4,550
RT @HOAAffairs: Patterned Assassinations or Accidents? #Aman_Fissehatsion, founder and CEO of #EBS Television, is the latest high profile…
53
3
RT @HOAAffairs: Undying Love Until the Very Last Minute Look at her arm. Even in death, it is around her child. She was a farmer. She was…
177
3
2. የወያኔ ተስፈኞች፣ የትርክት ክህደት እና የአንዳርጋቸው ፅጌ የራስ-ተቃርኖ ምስክርነት ዛሬ ልባቸውንና ጉንጫቸውን አሳብጠው ሚዲያ ላይ እየወጡ ፋሽስት ወያኔን እንደ አማራ «ትግል አጋር» እንድንቀበለው የክፍለ ሕዝብ ስራ የሚሰሩ፣ የዘመኑ ሴኮቱሬዎች፣ አብዛኞቹ  የዛሬዋን “የጥፋት ኢትዮጵያ” የፈጠረውን የፋሽስት ወያኔ አገልጋይ የነበረው አቋም ያልለቀቃቸው፣ በአማራ ሕልውና ተጋድሎ ላይ ተጣብቀው የተቀመጡ የሥልጣን ተስፈኞች ናቸው። እነዚህ ተስፈኞች ከ50 ዓመታት በላይ በአማራ ሕዝብ ላይ በቀጥታ መዋቅራዊ እና የቡድን ጥቃቶች ሲፈጸሙ፤ አንድም በዝምታ ውስጥ ነበሩ፤ አንድም የጥፋት ታሪኩ ተጋሪ ናቸው፡፡ በዝምታም ሆነ  በተሳትፎ ሲያስፈጽሙ የኖሩትን የዘር ማጥፋት፣ ወረራ፣ ማፈናቀልና መዋቅራዊ ጭፍጨፋ «የቀደመ የታሪክ ቅሬታ» አድርገው ማቀለላቸው ትልቅ የሞራልና የመርህ ውድቀት ነው። የሚገርመው ግን፣ የዚሁ የ«ጽምዶ» አጀንዳ ዋና አራጋቢ የሆኑት እነ አንዳርጋቸው ፅጌ ራሳቸው፣ ገና ከአራት ዓመታት በፊት ሕወሓት (TPLF) ለአማራ ሕልውናም ሆነ ለሀገር ድርድር የማይበጅ ፍጹም ተላላኪና አረመኔ ቡድን መሆኑን በይፋ የመሰከሩት ምስክርነት ዛሬ ላይ ትልቅ የታሪክ ፍርጃ ሆኖባቸዋል። አንዳርጋቸው በወቅቱ የሕወሓትን መዋቅራዊ የክህደት ባሕሪ ሲያጋልጥ በቁጭት እንዲህ ብሎ ነበር፦ «ወያኔዎች በታሪካቸው ከተመሠረቱበት ጊዜ ጀምሮ ከማንኛውም ድርጅት ጋራ በውይይት እና በድርድር የፈቱት ችግር የላቸውም… ስምምነት የገቡትን ሰዎች በተኙበት በማረድ ነው የጀመሩት… ሌሊት በተኙበት የሰሜኑን እዝ እንዳረዱት ማለት ነው። … እነሱ የማይቆጣጠሩት፣ የበላይነትን የማያገኙበት ምንም ነገር አይፈቅዱም።… ይህንን ከፍተኛ የበላይነት ተጠቅመው ከአማራ ክልል እንደ ወልቃይት ዓይነቱን እና ራያን የመሳሰሉ ቦታዎች በጉልበት የወሰዱ ሰዎች ናቸው። እነዚህ ሰዎች ከዚህ ከፍተኛ በጉልበት ያገኟቸውን የበላይነት ዝቅ ወደሚያደርግ ድርድር ለመግባት ፈቃደኛ አይደሉም።» ይህ ራሱ አንዳርጋቸው በአንደበቱ የመሰከረው ሀቅ ፍጹም የማይታበል እውነት ነው። ሕወሓት ትናንትናም ሆነ ዛሬ ጦር የሚያዘጋጀውና የሚሰብቀው ለሁለት ዓላማዎች ብቻ ነው፦ 1. አማራን በማንነቱ ማጥፋት፣ ማውደም እና የበላይነቱን መልሶ መጫን፤ 2. የአማራ አጽመ-ርስት የሆኑትን ወልቃይትን፣ ጠገዴን፣ ጠለምትን፣ ሁመራን፣ ኮረምን፣ አላማጣን፣ ዋጃን፣ መሆኒንና መላውን የራያ ወረዳዎች በጉልበት ወርሮ «ታላቋን ትግራይ» መመሥረት። ነገር ግን ዛሬ ላይ የገጠመን ትልቁ የትርክት ክህደትና የፖለቲካ ቁማር—የዚሁ ምስክርነት ባለቤት የነበሩት አንዳርጋቸው ፅጌ ራሳቸው፣ ዛሬ አቋማቸውን በ360 ዲግሪ ገልብጠው— ሕወሓት «ጥያቄዎቹን ከአብይ ተወግዶ ሰላምና መረጋጋት በሚፈጠርበት ሰአት ላይ በውይይት  የሚፈታ አጀንዳ ነው የሚል አቋም ወስደዋል» በማለት የሕወሓትን የዳግም ወረራናና የርስት ፍላጎት በይፋ ሲቀበሉ እና የሰሜን እዝ የታረደበትን የክህደት ቢላዋ በፋኖ አንገት ላይ ለመድገም ሲጣደፉ መታየታቸው ነው። አማራ በየግንባሩ የመሳደድ፣ የማፈናቀልና የመጨፍጨፍ የሕልውና አደጋ ተጋርጦበት ባለበት ተጋላጭ ወቅት፣ አጋጣሚውን ተጠቅመው የትናንት የክህደት ታሪኩን የዘነጉለትን የሕወሓትን የልብ ትርታ በመከተል የወልቃይትንና የራያን አጽመ-ርስት አሳልፎ ለመስጠት መጣደፍ፣ በሺዎች የሚቆጠሩ ሰማዕታት ደም የፈሰሰበትን ታሪካዊ ርስት እንደ «የሰሊጥ መሬት ፍላጎትና የኢኮኖሚ ጥቅም ሽኩቻ» አድርጎ ለማንኳሰስ መሞከር የለየለት የታሪክ ክህደት እና የወያኔ ተስፈኞች ተላላኪነት ማረጋገጫ ነው። ትናንት «ስምምነት አድርገው በተኙበት ያርዳሉ» ተብሎ የተመሰከረባቸውን ኃይሎች ዛሬ «የአማራ አጋር» አድርጎ ለማቅረብ መሞከር፣ የዐማራን ሕዝብ አውቆ ወደ ማረጃ ቤት የመንዳት ያህል ከባድ የፖለቲካ ወንጀል ነው! ከዚህ ላይ ገና ከጅምሩ ሕወሓትን ይቃወማሉ የተባሉ የፋኖ አመራርችና ተዋጊ ሀይሎች በተጠና መንገድ ተመርጠው መገደላቸውን እና ከትግሉ ሜዳ ገለል እንዲሉ መደረጋቸውን ሳንረሳ ማለት ነው። @andinet2 @HOAAffairs @mamamesay @AlemGirma9 @berhanu2006 @dawit_giorgis @AndargachewTse2 amharic.borkena.com/2026/09/…
4
7
10
786
ይህንን ፁሁፍ ከማጋራቴ በፊት እስኪ ፈገግ ብዬ ልጀምር ምክንያቱም የብርሀነመስቀል የቅዳሜ እለት ድራማ ትዝ ብሎኝ ነው 🙈 ... አይ <<ፅምዶ>>ዬ ሁሉንም ታጋይ ሆነ ሙህር የወያኔ ተስፈኛ አደረገችው እኮ 😜 _____ እስኪ አንብልኝ አስረስ 🤣 _____ ከታች ምን ይላል ______👇 በ @Getachewshi "ሽማግሌ ላኩና እንታረቅ" ትህነግ ለኦህዴድ/ብልፅግና ትህነግ ከመሸ በፃፈው የምልጃ ደብዳቤ ከኦባሳንጆ የተሻለ አስታራቂ አምጡ እንጅ እኔ እርቅ እፈልጋለሁ ብሏል። አብይ አህመድን ኢቢሲና ፋና አቆላምጠው የሚጠሩበትን ማዕረግ ሁሉ አሽጎድጉዶ የፍቅር ደብዳቤ የሚመስል መግለጫ የፃፈው ትህነግ እንታረቅ ብሎ ለኦህዴድ ብልፅግና "ግልፅ" ምልጃ ልኳል። እንደ ምልጃዋ ከሆነ አንድም ብልፅግና ከሻዕቢያ ጋር ግንኙነት ጀምሯል። ወይም ለጦርነት ማዘናጊያ ትሆናለች። እንደ አጠቃላይ ግን፣ የእኛ ወንድምና እህቶች እርስ በእርሳቸው እየተገዳደሉ፣ እየተፈራረጁ ጭምር ከትህነግ ጋር ስለመስራትና አለመስራት ሲነታረኩ ትህነግ ወደ አራት ኪሎ የፍቅር ደብዳቤ እየላከ ነው። ትህነግ "ይድረስ" በሚል አይነት ባቀረበው ምልጃ ብቸኛ ቅድመ ሁኔታው ኦባሳንጆን ከአሸማጋይነት አንስታችሁ የፈለጋችሁትን ላኩ የሚል ነው። ትህነግ እንደዚህ የምልጃ ደብዳቤው ቀጣይ አሸማጋይ ካልተላከ "ጠልፋችሁ ውሰዱኝ" ሁሉ ሊል ይችላል። ሌላም ቅሬታ አቅርቧል። ኦባሳንጆ ባለፈው መጥቶ አሸማግላችኋለሁ ብሎ "ምክክር ኮምሽኑ እስኪያልቅ አልመጣም ብሎ ዘግይቶብናል" ነው የሚለው ቅሬታው። ይቀየር ያሉትም ለዚህ ይመስላል።"
3
6
9
838
Andinet B retweeted
The reality behind the silence….
Amhara Mavericks
6
54
79
3,918
Andinet B retweeted
🚨 10 Churches have been destroyed by @AbiyAhmedAli regime Oromia Region Gada Commando Forces and Oromo Liberation Army in Gida Ayana Woreda, East Wollega Zone Churches destroyed by the attacks (10) since August 18, 2026. 📍 Leli Kebele: ⛪ Leli Teklehaimanot Church ⛪ Leli Kidist Maryam Church ⛪ Waja Abo Church 📍 Andode Kebele: ⛪ Andode Kidist Selassie Church ⛪ Andode Kidist Maryam Church ⛪ Andode Abo Church 📍 Addis Aba Kebele: ⛪ Addis Aba Kidus Giorgis Church 📍 Mender 22 Kebele: ⛪ Mender 22 Medhane Alem Church 📍 Mender 3 Kebele: ⛪ Mender 3 Kidist Maryam Church ⛪ Mender 3 Gindasaw Mikael Church
3
66
88
2,010
"ሰዉ ሲታረድ አይተንአናዉቅም ሰዉ የታረደበትዘመን ላይ ደረርሰናል" #AmharaGenocide
1
17
23
452
Andinet B retweeted
Sunday☦️☦️☦️
Made with AI
1
7
331
የአፋጎ Mission Accomplished 🎯 የትግሬ ጀነራሎችን ከዳንግላ እስርቤት አውጥቶ በክብር ሸኝቶ አፋህዶችና ፋፍዴኖችን አሳዶ፣ ገድሎ፣ በርካታ የአማራ ወጣቶችን ረሽኖ፣ የተሰጠውን ተልእኮ አጠናቆ ወደእናት ቤቱ ብልፅግና ተመልሷል። 👀 😎
3
7
15
6,351
ፅምዶ ወግ 😎
2
7
25
4,292
Call them by their name: AMHARA. Wollega is soaked in Amhara blood. They are massacred and displaced daily simply for being Amhara. How much more must the world witness in silence? 💔 #AmharaGenocide. #WarOnAmhara @hrw @amnistia @amnesty
Ethiopia: This week, at least 30 civilians killed & thousands displaced in Gida Ayana, East Wollega. Local sources allege joint ENDF & Oromia Special Forces (Geda Commandos) under PM Abiy Ahmed carried out massacres, burning homes & Orthodox churches. #Ethiopia #EastWollega
11
12
479