በአንድ እጃቸው ለኢትዮጵያ እየሰሩ ነው በአንድ እጃቸው ኢትዮጵያን እየጠበቁ ነው ይቀጥላል !!
86
271
61,603
Daniel Daba retweeted
🇪🇹 "...በየበረሀው እነሱን እየተከተሉ ፣ የነሱ ጠባቂ ሆኖ እየተንከራተቱ ፣ ማርጀት ፣ ጉልበት መጨረስ ይመጣል። ካረጁ ፣ ጉልበት ከጨረሱ በሁዋላ 'ወይኔ' እያሉ መጸጸት አያዋጣም..." ብ/ጄኔራል ገ/እግዚአብሔር በየነ (ወዲ አንጥሩ) አሁንም ከሕወሓት መሪዎች ጋር አብረው ለሚንከራተቱ የትግራይ ወጣቶች ያስተላለፉት መልዕክት። በጣም አስተዋይነት ያለው አባታዊ ምክር ነው። እኒህ ሰው አሁን ትግራይን በጊዜያዊነት እንዲመሩ ከተመረጡት ሰዎች ፣ እኔ በግሌ ምርጡ ሆነው አግኝቻቸዋለሁ። x.com/sinigiteni88116/status…
4
8
32
3,728
TPLF ዓድዋ
2
9
18
2,048
1
5
4
622
እነዚህ ወጣቶች ቀደም ሲል በህወሓት አማካኝነት በTDF ስም ታጥቀው በጦርነት ውስጥ የተሳተፉ ሲሆኑ፣ በዛሬው ዕለት በመቀሌ ከተማ ስታዲየም በተካሄደው የትጥቅ መፍታት፣ ከውትድርና መሰናበትና ወደ ማኅበረሰብ መልሶ የመቀላቀል (DDR) ፕሮግራም ለመሳተፍ መወሰናቸው ተገልጿል።
2
8
25
565
We extend our sincere gratitude to Ethiopian Prime Minister @AbiyAhmedAli for accepting to be the chief guest in celebrating this year's Mashujaa Day.
45
228
1,964
47,548
Daniel Daba retweeted
🎥 Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed has praised the close ties between Kenya and Ethiopia during Mashujaa Day celebrations at Kipchoge Keino Stadium in Uasin Gishu County. Addressing Kenyans on October 20, Abiy drew parallels between the two countries’ struggles for freedom. He recalled the 1952 arrest of Jomo Kenyatta and other Kenyan leaders, and Ethiopia’s defense of its homeland in 1896, saying both histories reflected a determination to protect dignity and shape the future #HomeOfHardTruths
6
24
138
11,972
Daniel Daba retweeted
“Geography made us neighbours. History made us brothers. Our choices must make us partners in shared prosperity.” — Prime Minister Dr. Abiy Ahmed Ali on longstanding Ethiopia–Kenya relations
21
37
236
7,955
"የሠራዊቱ የሀገር ወዳድነት መገለጫ በማንኛውም ጊዜ የላቀ ግዳጅ መፈፀም የሠራዊታችን የሀገር ፍቅር፣ የጽናትና የተልዕኮ ቁርጠኝነት መገለጫ ነው። ይህ የሠራዊታችን ድንቅ አባባል የሀገር ፍቅርን፣ የተልዕኮ ቁርጠኝነትን፣ የወታደራዊ ጽናትንና ለሀገር ሉዓላዊነት የመቆም የማይናወጥ አቋምን የሚያንጸባርቅ የጀግንነት መርህ ነው። ለሠራዊታችን ኢትዮጵያ የተልዕኮው መነሻ፣ የቁርጠኝነቱ መዳረሻና የመስዋዕትነቱ ትርጉም ናት። ሠራዊታችን በታሪኩ የተሸከመው የሀገር አደራ በቃል የሚገለጽ ብቻ ሳይሆን በተግባር የሚረጋገጥ ነው። ይህ አደራ የሀገርን ሉዓላዊነት ማስጠበቅ፣ የሕዝባችንን ሰላምና ደኅንነት መጠበቅ፣ የሕገ መንግሥት ሥርዓትን ማክበርና ለሀገራዊ ጥቅም በተሟላ ዝግጁነት መቆምን ይጠይቃል። የሠራዊታችን ብቃት በስልጠና፣ በዲሲፕሊን፣ በተቀናጀ አመራር፣ በቴክኖሎጂ አጠቃቀምና በተልዕኮ ታማኝነት የተገነባ ነው። ለሠራዊታችን መስዋዕትነት ማለት የግል ምቾትን ትቶ ለሀገር አደራ መቆም፣ በፈተና ወቅት ጽናትን ማሳየት፣ በችግር ፊት አለመንበርከክና የተሰጠውን ተልዕኮ በኃላፊነት መወጣት ነው። ወታደራዊ ጀግንነት የሚገለጸው በአካላዊ ጥንካሬ ብቻ ሳይሆን በአእምሮ ዝግጁነት፣ በሥነ ምግባር፣ በትክክለኛ ውሳኔና በተልዕኮ ላይ ባለው ቁርጠኝነት ጭምር ነው። የሠራዊታችን ጥንካሬ በግዳጅ ወቅት ብቻ ሳይሆን በሰላም ጊዜም የሙያ ሥነ ምግባሩን በመጠበቅ፣ ሕዝባችንን በማክበር፣ የሕዝብን ንብረት በመጠበቅና ለሰላም መጠናከር በሚያበረክተው አስተዋጽኦ የሀገር አለኝታነቱን ያረጋግጣል። የሠራዊታችን ክብር ከሕዝባችን እምነት ጋር የተሳሰረ በመሆኑ የዘወትር ኃላፊነቱ በተግባር እያስመሰከረ ይገኛል ። ስለሆነም “ለአንድ ሀገር መስዋዕት እንከፍላለን፤ እሷም ኢትዮጵያ ናት!” የሚለው አባባል የሠራዊታችን የቁርጠኝነት መግለጫ ብቻ አይደለም፤ የሀገር አደራን በታማኝነት ለመወጣት፣ በተሟላ ዝግጁነት ለመቆም፣ በዲሲፕሊንና በሥነ ምግባር ለመመራት እንዲሁም ለሕዝባችን ሰላምና ደኅንነት በተግባር ለመሥራት የገባነው የኃላፊነት ቃል ኪዳን ነው።" በሃዱሽ ገብረህይወት የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት
10
31
1,016
በመቀሌ ስታድየም ከፍተኛ ቁጥር ያለው DDR አፈፃፀም ላይ እየተወያዩ ይገኛሉ። እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ከንቱ ሞት አልሞታችሁ! #ድል_ለእናት_ሀገራችን_ኢትዮጵያ 💪🇪🇹✊
15
54
3,533
ሐቅ! “ዛሬ አስመራ ከአርባ ምንጭ ወይም ከጅግጅጋ ያነሰች ከተማ ሆናለች፤ ምፅዋ የፍርስራሽ ክምር ሆና ቀርታለች፤ አሰብም ብትሆን ባዶ ሆናለች። የኤርትራ ሕዝብ ከነፃነት በኋላ የነበረውን ሁሉ አጥቷል” ዋጡት!
17
40
777
"ትብብሩ አገር የማፍረስ ተልዕኮ ያለው ነው፤ 'ፅምዶ' ለአማራ የማይበጅ፣ ከጀርባው አገር የማፍረስ ሴራ ያለው በመሆኑ ከመንግሥት ጋር አብረን ለመስራት እጃችንን ሰጥተናል" በለጠ አዱኛ የአፋብን የሃብት ልማት ምክትል ሀላፊ የነበረ
4
22
85
2,609
ጥንታዊውን ፒኮክ መናፈሻ አሁናዊ ሁኔታ
2
22
89
2,677
ከሹም ተምቤን ፓርቲ በተምቤንና ኣካባቢው በህወሓት ቅሪቶች እየተፈፀመ ያለው ጭፍጨፋ ኣስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ
2
10
727
ጀግናው የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊታችን ህወሓት ከሽሬ አፍስው የወሰዱዋት ወጣት ቁስላ በረሃ ላይ ጥለዋት ሂደው መከላከያ አግኝቷት ወደ ህክምና እየወሰዷት ይገኛሉ። መከላከያችን የሰብአዊነት ጥግ እያሳየ ይገኛል 🇪🇹
6
39
170
7,005
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለኬንያ ነፃነት፣ ሉዓላዊነትና ልማት የላቀ አስተዋጽኦ ላበረከቱ ጀግኖች ክብር በሚሰጥበት የማሹጃ ቀን (የጀግኖች ቀን) ብሔራዊ በዓል አከባበር ላይ በክብር እንግድነት ለመታደም ኤልዶሬት፣ ኬንያ ገብተዋል። #PMOEthiopia
6
18
450
🇪🇹🇪🇷 "ጥሪያችንን ጆሮ ዳባ ማለት አደጋው እጅግ ከባድ ይሆናል" ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ኤርትራን አስጠነቀቁ "ልማት አጋር መሆን ሲቻል የጠላቶች መጫወቻ መሆንን መምረጥ አያዋጣም።  ጥሪያችንን ጆሮ ዳባ ማለት ግን አደጋው እጅግ እጅግ እጅግ እጅግ ከባድ ይሆናል የሚል እምነት አለኝ።”👇
22
20
59
2,433
ሻዕቢያ ከጥፋት መልዕክተኝነት የማይመለስ ከሆነ መዘዙ እጅግ የከፋ እንደሚሆን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አስጠነቀቁ ********* ሻዕቢያ የኢትዮጵያ ጠላቶች መጠቀሚያ መሆኑን አቁሞ ለቀረበለት የሰላም እና የጋራ ልማት ጥሪ አዎንታዊ ምላሽ የማይሰጥ ከሆነ፣ የሚከተለው መዘዝ እጅግ በጣም ከባድ እንደሚሆን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ጥብቅ ማስጠንቀቂያ አስተላልፈዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከኢቢሲ ጋር በነበራቸው ቆይታ እንደገለጹት፣ የኤርትራው ገዥ ቡድን (ህግደፍ) የራሱን ሀገር እና ሕዝብ የልማት ጥያቄ ወደ ጎን በመተው የቀጣናው የጥፋት ኃይሎች መናኸሪያ እና መሣሪያ ሆኖ እያገለገለ ይገኛል። "የራሱን ችግር ያልፈታ ኃይል ለሌላው ሊተርፍ አይችልም" ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ፣ የውጭ "አይዞህ ባዮች" ጥይት ከማቀበል ባለፈ የራሳቸውንም ችግር መፍታት እንደማይችሉ በመጠቆም፣ ሥርዓቱ ከልማት እና ከትብብር ይልቅ ቀጣናውን የማተራመስ አጀንዳን መምረጡ ፈጽሞ እንደማያዋጣው በአጽንኦት አስገንዝበዋል። አገዛዙ በዚያች ሀገር ላይ ያስከተለውን ውድቀት በመጥቀስም፣ ኤርትራ ከኢትዮጵያ ከመገንጠሏ በፊት በንግድ እና በኢንዱስትሪ ደምቀው የነበሩት ከተሞቿ መደብዘዛቸውን አንሥተዋል። በአንድ ወቅት ከ300 በላይ ፋብሪካዎች የነበሯትን ኤርትራን ወደ ባዶነት ከቀየረው እና ውቢቷን አስመራን አንሳ እንድትገኝ ካደረገው ሻዕቢያ ጋር መተባበር የጥፋት ጥግ መሆኑንም አመልክተዋል። ኢትዮጵያ አሁንም ለሰላም እና ለጋራ ልማት ቅድሚያ እንደምትሰጥ ያመለከቱት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፣ ልማትን ትቶ የኢትዮጵያ ጠላቶች መሣሪያ መሆንን የመረጠው የኤርትራ መንግሥት ከዚህ ድርጊቱ ታቅቦ የልማት አጋር እንዲሆን ጥሪ አቅርበዋል። ይሁን እንጂ ሻዕቢያ የውጭ ኃይሎችን ተማምኖ ይህን የሰላም መልዕክት "ጆሮ ዳባ ልበስ" ብሎ በጥፋት መንገዱ የሚገፋበት ከሆነ፣ በመጨረሻ የሚከተለው መዘዝ እጅግ መራራ እና የከፋ እንደሚሆን ጠቅላይ ሚኒስትሩ አስጠንቅቀዋል። #የመደመርመንግሥት #Ethiopia #EBC #PMAbiyAhmed #Medemer #MedemerGovernment #Tigray
18
95
6,200
Eritrea’s army pushed 60 km into Tigray, retreated under fire, then asked the UN to condemn Ethiopia. In my new article, I argue that treating attacker and attacked alike rewards aggression, and that peace requires recognising Ethiopia’s right of self-defence. medium.com/@blefh81/the-cost…
36
75
199
8,898
Daniel Daba retweeted
TPLF destroyed the fragile hope of peace brought by the Pretoria deal just to cling to power. #TPLFBETRAYEDETHIOPIA 🇪🇹
3
8
19
445
Daniel Daba retweeted
Erv has been around long enough to have a better understanding of the subject matter of his interview.
Ambassador Massinga sat down with The Reporter to discuss the ongoing situation in northern Ethiopia. He underscored that now is the time for Tigray to move ahead with the principles of the Pretoria agreement, including democracy, return of IDPs, restoration of administration, DDR, and humanitarian access. The Ambassador reiterated the United States’ commitment to lasting peace and stability in Ethiopia, the bedrock for economic development and which allows all people to forge their own destinies. You can read the entire interview here: thereporterethiopia.com/5353…
78
42
270
100,356