#ORTHODOX✝️ TikTok: Butuka_ Intala Baalee🌳Allergic to #Racism🙅🏽‍♀️ #TamratDesta #HaacaaluuHundessaa Ephy 01-01-19💔👼

ፍቅር ሰላም
እቴጌ👑 retweeted
That tear is not a sign of sorrow, but the distilled essence of a nation’s century-old yearning. In that tear drop lives the sweat of laborers who carried stone and steel, the prayers of mothers who longed for their children’s brighter dawn, and the unbroken spirit of Ethiopian people who refused to bow. As the waters of GERD rise, they echo the thunder of Adwa when Ethiopia, defiant and proud, inscribed her name in the chronicles of freedom. Adwa was our first defiance, the shield that protected our sovereignty from foreign conquest. GERD is Adwa the Second, the pen with which we write our economic independence, the beacon of a new renaissance where our rivers no longer flow as tales of lost potential, but as currents of self-reliance. And so that tear is not just emotion; it is history coming full circle, blending past and present into one, Adwa reborn in the harnessing of light, water, and determination. A tear shed for a promise kept, for a quiet dream once impossible, now a reality roaring like the Abay River itself. ያ እንባ የሐዘን ምልክት አይደለም፣ ይልቁንም የመቶ ዓመታት የአገር ጉጉት ኩልል ያለ መገለጫ ነው። በዚያ እንባ ውስጥ ድንጋይና ብረት የተሸከሙ የሰራተኞች ላብ፣ ለልጆቻቸው ብሩህ ጎህ የጸለዩ እናቶች ፀሎት፣ እና ለባላንጣዎቻችን ማጎብደድን እንቢ ያለው የኢትዮጵያ ሕዝብ የማይሰበር መንፈስ ይኖራል። የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ውሃ ከፍ ሲል፣ ኢትዮጵያ በአልበገር ባይነትና በኩራት ስሟን በነጻነት ታሪክ ውስጥ ያፃፈችበትን የአድዋ ድል ድምፅ ከፍ አድርጎ እደገደል ማሚቶ ይደግማል። አድዋ የመጀመሪያው አልበገር ባይነታችን ነበር፣ የእኛን ሉዓላዊነት ከውጭ ወረራ የጠበቀ ጋሻ። ታላቁ ሕዳሴ ግድብ ደግሞ ሁለተኛው አድዋ ነው፣ የኢኮኖሚ ነጻነታችንን የምንጽፍበት ብእር፣ ወንዞቻችን ከእንግዲህ የጠፋ እድል ተረቶች ሳይሆኑ፣ የራስ ቻይነት ጅረቶች ሆነው የሚፈሱበት አዲስ የትንሣኤ መብራት! ስለዚህ ያ እንባ ስሜት ብቻ አይደለም፤ የድል ታሪክ ሙሉ ሆኖ፣ ያለፈውንና አሁኑን ወደ አንድ የሚያዋህድ ምልክት ነው። በውሃ፣ በብርሃን እና በቁርጠኝነት ውህደት የአድዋ እንደገና መወለድ ነው። ለቃል ኪዳን ሲባል የፈሰሰ እንባ፣ አንድ ጊዜ የማይቻል የነበረ ፀጥ ያለ ህልም፣ አሁን ግን ልክ እንደ አባይ ወንዝ ድምፅ የሚጮህ እውነታ። #ItsMyDam #GERD #AdwaTheSecond #Ethiopia #Africa
96
197
986
36,701
እቴጌ👑 retweeted
አይናችን ነሽ ማርያም
14
261
4,419
The best picture of the day 😍 🇪🇺FB diasporas world 🇪🇺😎😁✊ #Ethiopia 💚💛❤️
4
9
65
4,892
Irreechi irree kooti Seenaan tiksa anis akka abbaa kooti🌳
9
3
101
17,602
እናመሰግናለን! ይህች ወጣት በትዊተር/ፌስቡክ ሌተ ቀን ሳታሰልስ የእምዬ ምንይልክን ገድል ከፍ ያደረገች ኩሩ #ኢትዮጵያ|ዊ ኦሮሞ ነች! ኦሮሞነትና ኢትዮጵያዊነት ያልተጋጨባቸው ብዙ ሚሊዮኖች ኦሮሞዎች እንዳሉ ለአፍታም መዘንጋት የለብንም! @ButukaEt
36
134
456
30,145
Who would you call this #Ethiopian girl if you are given the chance to give her a name⁉️
202
51
553
54,809
እቴጌ👑 retweeted
በጣም ትክክል ነህ~ስለ ኢንታላ ባሌ የወጣቱ ትውልድ~ ነችና ምሣሌ ምን ጠላት ቢከፋ~ ምን አብዝቶ ቢደክም ከባሌዋ ዕቴጌ~መሠረተ መልካም ተማርን ጀግንነትን~ያገር ፍቅር ትርጉም ውበት ከጀግንነት-ታየ በዚች ወጣት- በግልፅ ሲገጣጠም:)!
1
3
7
3,822
ክብር ሀገር ለሰጡን አባቶቻችን::
6
43
414
12,355
እኔ የBaalee ኦሮሞ ነኝ ከምኒልክ ፀብ የለኝም አያቶቼ በምኒልክ ቀኝ ተዋግተዉ ሀገር አቁመዋል። Menelik anaaf biyya naa kenne afaan fi aadaa koo naaf eegsiise! 📸 @HilenaTafesse
77
211
1,569
44,026
እናመሰግናለን! እንደዚህች ወጣት በትዊተር ሌተ ቀን ሳያሰልስ የእምዬ ምንይልክን ገድል ከፍ ያደረገ #ኢትዮጵያ|ዊ የለም ብል ማጋነን አይሆንብኝም! ኦሮሞነትና ኢትዮጵያዊነት ተጣልተው አስታራቂ እንደማይፈልጉ የተረዳሁትም ከሷ ነው! @ButukaEt
71
259
1,330
59,604
እስከ አድዋ ማሳረጊያ ደሞ "ወንድ" እንዘክራለን:: Menelik haar'as mootii dha
7
54
480
19,376
ተ ዋ ህ ዶ 🤌🏾✝️🖤 እንኳን ነጭ ጥቁር ለብሰንም ወርቅ ነን::
4
67
485
13,476
መሸሸግያዬ ማልቀሻዬ መፅናኛዬ ቅድስት ቤተክርስቲያን::
6
108
567
16,075
አንድ ሲኖዶስ! አንዲት ጥምቀት! አንዲት ቤተክርስቲያን! አንድ ፓትሪያርክ! ተዋህዶ እምነት እንጂ ዘር የላትም::
25
119
616
26,220
⏪ጥር 11/2014 መልካም ጥምቀት::
16
15
437
20,480
እንኳን ለጌታችን ለመድኅኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳቹ::
8
1
125
10,835
የፍቅርሽን ጥግ ባልደርስበትም በገባኝ ልክ አመሰግንሻለሁ እናቴ ማርያም🙏🏾❤
አመሰግንሽ ዘንድ ምክኒያቴ ብዙ ነው🙏 እናቴ❤
4
24
409
17,154
"ዘረኝነት ጥንብ ብቻ ሳይሆን ተላላፊ በሽታ ነው።" - ከቻላችሁ በ #ኢትዮጵያዊነት ለማከም ሞክሩ፣ ካልሆነ ነጃሳ ነውና አርቃችሁ ቅብሩት!- @ButukaEt #ኢትዮጵያ ትስዕር #Ethiopia
20
103
343
20,765
ስለማርያም ሳወራ ሁሌም እምባዬ ይፈሳል🤎 አማላጄ ናት
13
25
431
21,964
እቴጌ👑 retweeted
እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ኢትዮጵያ
11
12
149
13,390