Piassa Tube: Your insight into Ethiopia's social, economic & political landscape.

መሬት ያለው እውነታ፡ ወጣቱ በገዛ ሀገሩ በኑሮ ውድነት እየተንገላታ ነው። ሀገር ውስጥ ያለን ሀብት ሳይጠቀም "አሰብን እናመጣለን" ማለት ትርጉም የለውም፤ መጀመሪያ ለህዝብ ሰላም እና የኑሮ ዋስትና ይስጥ! #Ethiopia #AddisAbaba #CostOfLiving #Youth
28
Piassa Tube retweeted
This is really sad ,The home owners in Addis Ababa have become greedy to the extent that the young can no longer see hope in the country, these people bought their houses for dirt cheap and they are now renting them priced like penthouses.
የአዲስ አበባ የቤት ኪራይ እብደት ወጣቱን ሀገሩን ጥሎ እንዲሰደድ እና ተስፋ እንዲቆርጥ እየገፋፋው ነው። የ11% የኪራይ ጭማሪ ህግ በወረቀት ላይ ብቻ ቀርቷል፤ መሬት ላይ ግን የሙስና ጥያቄና የዋጋ ግሽበት እጅግ አስከፊ ደረጃ ደርሷል። እስከመቼ?
1
1
31
በምስራቅ አርሲ ብዙ ኦርቶዶክሳውያን ምዕመናን መገደላቸው ተሰማ! — በገዛ እርስታቸው፣ በገዛ ማሳቸው ላይ ንጹሐን እየታረዱ እስከ መቼ ዝም ይባላል?!
9
11
264
አባታችን ይፈቱ!!
11
18
345
አዲስ አበባ ስንት መሰረታዊ ጥያቄ ሀዝቡ እያለው የስጋ ካምፔን ትላላችሁ። ምድረ ሆዳም 😡
1
1
4
157
Piassa Tube retweeted
ኧረ በስንት ጣዕሟ... _______________ ሕወሓት/ወያኔ የቱንም ያህል ባንዲራ እና ሀገር ይጠላል ብትሉኝ አልክድም። ነገር ግን በታሪኩ፦ 👉​ከምዕመናን እና ከቀሳውስት ላይ ባንዲራ አስፈትቶ እንደ ቆሻሻ በእግሩ አልረገጠም! 👉​በቅዱስ ጥምቀት አደባባይ የክርስቲያኑን ክብር እና የሀገር ምልክት አላዋረደም! ​በኢትዮጵያ ታሪክ ይህንን ነውር በአደባባይ የፈጸመ፣ ጣሊያንን እንኳን ያስናቀ ብቸኛው ባንዳ የብልጽግና አገዛዝ ብቻ ነው! ​ገርሞኝ የማያበቃው ደግሞ “ሀገር… ሀገር…” ሲል ስሰማው ነው! የትኛዋን ሀገር? ጧት ማታ የሚጨፈጭፋትን? ባንዲራዋን ከከበሮና ጸናጽል ላይ እያወረደ በእግሩ የሚረጋግጣትን? ወጣቷን እርስ በእርስ የሚያጨራርሰውን? ​በታሪካችን እንደ ሕዝብም፣ እንደ ሀገርም ትልቁን የህልውና ፈተና ያመጣብን ይህ አገዛዝ በእውነት ይወገድ ይሆን? ወይስ ሕዝቡ ተስፋ ቆርጦ ሰጥ ለጥ ብሎ ይገዛለታል? ​ይህን ከክፉዎች ሁሉ የከፋ አገዛዝ አይቼ ነው በሕይወቴ ለመጀመሪያ ጊዜ፦ "ወያኔ በስንት ጣዕሟ!" ለማለት የበቃሁት! ፈጣሪ ይቅር ይበለኝ! ​👉 እናንተስ ምን ታስባላችሁ? ከዚህ አገዛዝ ጋር ሲነጻጸር ያለፈው ይሻላል ወይስ ሁሉም አንድ ናቸው? #AssafHailu
1
1
46
የአዲስ አበባ የቤት ኪራይ እብደት ወጣቱን ሀገሩን ጥሎ እንዲሰደድ እና ተስፋ እንዲቆርጥ እየገፋፋው ነው። የ11% የኪራይ ጭማሪ ህግ በወረቀት ላይ ብቻ ቀርቷል፤ መሬት ላይ ግን የሙስና ጥያቄና የዋጋ ግሽበት እጅግ አስከፊ ደረጃ ደርሷል። እስከመቼ?
15
42
131
14,802
አንዳንዴም እየሳቅን 😂 እርድና በከለር
1
3
7
621
የባህር በር የሚያመጣልን ሰራዊት ይሄ ነው? 🤔 #Ethiopia #EthiopianArmy #SeaAccess #RedSea #EthiopianPolitics #HornOfAfrica #Habesha #ViralPost #AmharicPost
1
3
1
54
Piassa Tube retweeted
ባህር በር አስመላሹ የኦህዴድ መከላከያ #Ethiopia #Amhara #Ethiopian
የባህር በር የሚያመጣልን ሰራዊት ይሄ ነው? 🤔 #Ethiopia #EthiopianArmy #SeaAccess #RedSea #EthiopianPolitics #HornOfAfrica #Habesha #ViralPost #AmharicPost
1
1
170
የባህር በር የሚያመጣልን ሰራዊት ይሄ ነው? 🤔 #Ethiopia #EthiopianArmy #SeaAccess #RedSea #EthiopianPolitics #HornOfAfrica #Habesha #ViralPost #AmharicPost
1
7
14
1,026
Piassa Tube retweeted
Another የአብይ አህመድ አሊ የጭን ገረደ ሲፈለግ የጋብቻ ቀለብቶን አረጕ ሳይፈለግ የሚከካት እከከ የሆነች ገረድ ሴት።
«አዲስ አበባ የአንተ አይደለችም» ብለው ባንዲራችንን አዋርደው፣ የክልል ባንዲራ ሰቅለው… አሁን የጭንቅ ቀን ሲመጣ መሸሸጊያ ይፈልጋሉ። «ብልጽግና ወይም ሞት» አላችሁ፤ ታዲያ አሁን ነው መደመር ያለብችሁ! ሀገር አስከብሩ! መደመር ፋሚሊ P.L.C 😂
1
4
2,107
«አዲስ አበባ የአንተ አይደለችም» ብለው ባንዲራችንን አዋርደው፣ የክልል ባንዲራ ሰቅለው… አሁን የጭንቅ ቀን ሲመጣ መሸሸጊያ ይፈልጋሉ። «ብልጽግና ወይም ሞት» አላችሁ፤ ታዲያ አሁን ነው መደመር ያለብችሁ! ሀገር አስከብሩ! መደመር ፋሚሊ P.L.C 😂
3
5
30
10,455
አዲስ አበባዬ
1
2
12
315
ኢትዮጵያ አዲስ የዴሊቨሪ ሚኒስትር አግኝታለች! 😂😂😂😂
3
10
76
3,457
የአድዋን ድል እና ሌሎች በአላት አዲስ አበባ እንዳይከበር ተከልክሎ ብልፅግና አስብ ላይ ኢሬቻን ለማክበር እርዱኝ ሲል አይከብድም??
1
2
236
ይሕ አገዛዝ ነው እንግዲህ ሌሎችን በባንዳነት የሚኮንነው። አሶሳ ላይ በኤምሬትሶች ትዕዛዝ የሱዳን ታጣቂዎችን የሚያሰለጥነው ስብስብ ነው ተላላኪነትን የሚያወግዘው። #Ethiopia #addisababa #አዲስአበባ #ኢትዮጵያ
3
4
425
ይህ የተከበረ ባንዲራ ያዋረደ ብፅግና በባንዲራ አምላክ አርዱኝ መቼሰ አይልም ከረዱትም የሚረዱት አብረው ባንዲራውን ያዋረዱ የበለፀጉት አሽከሮቹ መሆን አለበት
2
27
60
3,172
ዛሬም ፊት ተቀየረ እንጂ፤ ሥርዓቱ አልተቀየረም! የአምባገነን ቅይይር እንጂ የእውነተኛ ሥርዓት ለውጥ የለም። ወደ ብልፅግና የተደረገው ሽግግር የመሪዎች ለውጥ እንጂ የዲሞክራሲ፣ የፍትሕና የእኩልነት መረጋገጥ አይደለም። የሕግ ማስከበር ትክክለኛ ማረጋገጫው የዜጎች በሕይወት የመኖር መብት መከበር ነው። ዜጎች በየቦታው በሚጨፈጨፉበትና በግፍ በሚሞቱበት ሁኔታ «ሕግ እያስከበርን ነው» ማለት አይቻልም። ሕዝቡ የሚፈልገው የአምባገነኖች ለውጥ ሳይሆን የሕግ የበላይነት፣ ፍትሕና እውነተኛ ዲሞክራሲ ነው! #የሥርዓትለውጥ #ፍትሕለኢትዮጵያ #የሕግበላይነት #ኢትዮጵያ #Ethiopia #RuleOfLaw #JusticeForEthiopia #SystemicChange #EthiopianPolitics
11
12
767
'እኛ ሳናውቅ ኦሮሚያ ሉአላዊ አገር ሆነች እንዴ' አዲስ አበባን የኦሮሚያ እናደርጋታለን የሚለው እብደታቸው ገርሞን ሳያበራ፣ ጭራሽ እኛ ሳናውቅ ኦሮሚያ ሉአላዊ አገር መሰረታችሁ እንዴ?! ውይ በሞትኩት?! የናንተስ እሺ፣ ዘረኝነቱ አንዴ አናታችሁ ላይ ወጥቶ አሳብዷችኋል፣ ለናንተ የሚያለቀልቁት፣ 'አብይ አህመድ የኢትዮጵያ አንድነት አስጠባቂ ነው' እያሉ የሚበጠረቁት እነ ኢዜማን የመሰሉ ፌክ ኢትዮፒያኒስቶች እንግዲህ ምን ይሉ ይሆን?! #የአዲስአበባ_ድምፅ #AddisAbaba #Ethiopia
3
9
14
5,268